ክፍል 11- መናገር የምትችል ጉጉት

ክፍል 11- መናገር የምትችል ጉጉት

Up next

ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

የሚያሳዝን ዜና ፦ ባልደረባ አይሀን ወደ ቱርክ ስለሚሄድ ይሰናበታል። ምንም እንኳን የተቀሩት ባልደረቦች ለስንብቱ ስጦታ ቢያዘጋጁም ተደስተው ማክበር ግን አልቻሉም። ፓውላ ጠዋት ወደ ቢሮ እንደመጣች ወዲያው ፓርቲ ማዘጋጀት አለባት። የፓርቲው ምክንያት ግን አላስደሰታትም። አይሀን የ Radio D ዝግጅት ክፍልን ለቆ ወደ ቱርክ አባቱን ለመርዳት ይሄዳል። በስንብቱ ላይም አጭር ንግግርና ጓደኛውን ኡላሊያ የሚያስታውስበት ስጦታ ለአይሀን ይሰጡታል። ...  Show more

ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

ጋዜጠኞቹ "getürkt" የሚለውን ቃል ትርጉም እያፈላለጉ ነው። በተጨማሪም አስገራሚ የሆነ ወደብ ይጎበኛሉ። እዛም እያንዳንዱ መርከብ በተለየ ሁኔታ ሰላምታ ይሰጠዋል።ቪልኮም ሆፍት በተባለው ወደብ እያንዳንዱ መርከብ በክፍለ ሀገሩ ብሔራዊ መዝሙር ሰላምታ ይሰጠዋል። የክፍለ ሀገራቸውን ባንዲራ እያውለበለቡ ይሄዳሉ። በአንድ የማድመጥ ትምህርት ላይ ፊሊፕና ፓውላ የዚህን የስራ ዘርፍ በትክክል ይመለከታሉ። "getürkt" የሚለው ቃል ትርጉምም ከዚ ...  Show more

Recommended Episodes

Somo 22 – Berlin Alexanderplatz (Uwanja wa Alexander)
Deutsch – warum nicht? Fungu 3 | Kujifunza Kijerumani | Deutsche Welle

Barua kwa wazazi wa Andreas... Muhtasari wa sarufi: Mwendesho (declension) wa vivumishi vya sifa (I) 

Somo 19 – Vizuri (nimefurahi) umefika Berlin
Deutsch – warum nicht? Fungu 3 | Kujifunza Kijerumani | Deutsche Welle

Andreas anampigia simu Dr.Thürmamm... Muhtasari wa sarufi: Sentensi saidizi zinazotumia dass 

Somo 21 – Kila kitu kitakuwa ghali sana
Deutsch – warum nicht? Fungu 3 | Kujifunza Kijerumani | Deutsche Welle

Andreas anawahoji watu mjini Berlin... Muhtasari wa sarufi: Wakati ujao (future tense) 

Somo 20 – Kabla ya kujengwa ukuta...
Deutsch – warum nicht? Fungu 3 | Kujifunza Kijerumani | Deutsche Welle

Dr. Thürmann anasimulia hadithi kutoka Berlin... Muhtasari wa sarufi: Sentensi saidizi zinazotumia als au bevor