ማሕተም ኣምላኽን ምልክት ኣራዊትን፡ 1ይ ክፋል

ማሕተም ኣምላኽን ምልክት ኣራዊትን፡ 1ይ ክፋል

Up next

Math 14 part 1

Math 14 part 1 

Bible Discover

Bible Discover 

Recommended Episodes

"ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓለ ትንሣኤን እንመኛለን" በሜልበርን-አውስትራሊያ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪያን
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

በአገረ አውስትራሊያ-ሜልበርን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤልና የመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን፤ ቤተልሔም ትዕግስቱ፣ ፅዮን ብሩክ፣ ኤማንዳ ወንድወሰንና ኤፍራታ ሚሊዮን ሰሙነ ሕማማትን ምክን ያት በማድረግ "በጌቴ ሰማኔ" መንፋሳዊ መዝሙርን ያሰማሉ። 

"ሎሬየት ፀጋዬ ገ/መድኅን የሀገር ዋርካ የሆነ አይተኬ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነው፤ እንደ ፀጋዬ ያለ ሰው በምዕተ ዓመት ውስጥ የሚፈጠረው አንዴ ነው" አበራ ለማ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ተዘፍኖ ዘመን ተሻጋሪ ስለ ሆነው "ሀገሬን አትንኳት" ግጥሙ፣ ስለ ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ዘርፈ ብዙ ተጠባቢነትና ወዳጅነት አንስቶ ይናገራል። ሥነ ግጥሞቹንም ያስደምጣል። 

"የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድ ግብ ጠባቂ ለማ ክብረት ወገን አለኝ እንዲል፤ላበረከተው አገልግሎት ተሰባስበን እናመስግነው"ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና አቶ ኤርሚያስ ወንድሙ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ለማ ክብረት በዓለም ላይ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሊሰኝ የሚችል፤ ቅን፣ ሰው አክባሪና የታመመን ጠያቂ ነው" የሚሉት የቀድሞው የለማ ክብረት የብሔራዊ ቡድን ባልደረባ አቶ ኤርሚያስ ወንድሙና "ለሀገራቸው ያገለገሉ የማኅበረሰብ አባላትን ዕውቅንና ከበሬታ ልንቸራቸው ይገባል" የሚሉት በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ቅዳሜ ሰኔ 1 / ጁን 8 በሜልበር ስለሚካሔደው የሕይወት ዘመን አገልግሎት ልዩ የ ...  Show more