ቀጥታ ምሉእ ትሕዝቶ ኤስ ቢ ኤስ ትግርኛ (10 ሓምለ 2025)

ቀጥታ ምሉእ ትሕዝቶ ኤስ ቢ ኤስ ትግርኛ (10 ሓምለ 2025)

Up next

ቀጥታ ምሉእ ትሕዝቶ SBS ትግርኛ (14 ግንቦት 2026)

ን ሎሚ ሓሙስ 14 ግንቦት 2026 ዘዳለናዮ ንሓደ ሰዓት ዝጸንሕ መደብና፥ 

ኣብ ኤርትራ ሰብኣዊ መሰላት ክነግስን ተሓታትነት ክሰፍንን ጻዊዒት ቀሪቡ። (ጸብጻብ)

ልኡኽና ዝሰደደልና ጸብጻብ ክቐርብ’ዩ፡ ባንክ ልምዓት ኣፍሪቃ ምስ ኤርትራ ዝነበሮ፡ ስትራተጅያዊ ስምምዕ ኣሐዲሱ። ቀዳማይ ሚኒስተር ዐቢይ ምስ ፕረዚደንት ፈረንሳ ኢማኑኤል ማክሮን ናይ 54 ነጥቢ 6 ሚልዮን ዩሮ ልቓሕ ተሰማሚዖም። ኣብ ኤርትራ፡ ፍሉይ ልኡኽ ሰብኣዊ መሰላት ክቕጽልን ተሓታትነት ክሰፍንን ዘይመንግስታውያን ማሕበራት ጸዊዐን። ኣብ ክልል ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዕጡቓት ብዝፈጸምዎ መጥቃዕቲ ልዕሊ 20 ሰላማዊያን ሰባት ምቕታሎም ተገሊጹ። ...  Show more

Recommended Episodes

"ትዝታ ትናንትን በምልስት በማውሳት ዛሬ ላይ ሕይወት ዘርተን የምናቆየው ነው፤ ለፊልሜ መጠሪያ ያደረግኩትም ቃለ መልዕክቱ ለልብና ለነፍስ ስለሆነ ነው"አራማዝት ካላይጂያን
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

የ"ትዝታ" ዘጋቢ ፊልም ዳይሬክተር አራማዝት ካላይጂያን፤ አርመንያውያን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ዓለም ውስጥ ከሠልፈኛ ባንድ ምሥረታ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ቀማሪነትና የዘመናዊ ሙዚቃ ጉልህ የጥበብ አሻራዎቻቸውን ስለሚዘክረው ፊልማቸው ጭብጦች ያወጋሉ። አርመናውያን በአጼዎቹ ዮሐንስ አራተኛ፣ ዳግማዊ ምኒልክና ቀዳማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥታት ውስጥ ከአድዋ ጦርነት ጣሊያንን መመከቻ መሣሪያ አበርካችነት፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ...  Show more

ኢትዮጵያ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ከሆኑባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል በሁለተኛነት ተጠቀሰች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ አርጌ በተባለች አነስተኛ ከተማ ሰሞኑን በድሮን ጥቃት ሕፃናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች እንደተገደሉና ከ60 በላይ እንደቆሰሉ ተመለከተ 

"በግሌ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ የተነሳ ይህችን የምንወዳትን ሀገር የሚረከብልን ወጣት አናገኝ ይሆናል የሚል ስጋት ውስጥ ነው ያለሁት" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ፤ የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የአዕምሮ ሕመምና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ ምን ያህል ስር እንደሰደደ፣ የመንግሥት፣ የሕዝብ፣ የሃይማኖት መሪዎችና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንን የትድግና ድርሻ ያነሳሉ። ለእገዛቸውም ጥሪና ምስጋና ያቀርባሉ። 

"የአባቶች ቀን ለመላ አባቶች የልጆቻንን ሰብዕና በመልካም ጎኑ ለመቅረፅ ኃላፊነታችንን ለመወጣት አስበን የምንውልበት ቀን እንዲሆንልን እመኛለሁ" አቶ በፈቃዱ ወለሎ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

በየዓመቱ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ በመጀመሪያው እሑድ ከፀደይ የዳግም ውልደትና ሕይወተ ተሃድሶ ባሕላዊ ታሪክ ጋር ተያይዞ በመላው አውስትራሊያ የአባቶች ቀን ይከበራል። አባቶችንና የአባት ተምሳሌዎችን ቤተሰብዓዊና ሀገራዊ አስተዋፅዖዎች አጣቅሶ ክብር ለመቸርና ሞገስ ለማላበስ። አቶ በፈቃዱ ወለሎም ግላዊና ቤተሰባዊ ትውስታዎቻቸውን አጣቅሰው ስለ አባቶች ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ።