እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች
የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)
ቀደም ሲል የሚታወቅ ሰውዮ ስልክ ላይ ነው ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተነጣጣይ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)
ሆቴል ዩሮፕ የተፈጠረ ችግር ፦ ገላ መታጠቢያው ተበላሽቷል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሰዐት አቆጣጠር